top of page
አላማችን
1. እግዚአብሔርን በመንፈስና በእውነት ማምለክ፤
2. ለሰዎች ሁሉ የምስራቹን ወንጌል መናገር፤
3. ወደ ድነት የመጡትን አማኞች በእግዚአብሔር ቃል እንጾና አሳድጎ የክርስቶስ ደቀ መዛሙርት ማድረግ፤
4. አማኞች ለአግልግሎት ብቁ እንዲሆኑ ማስታጠቅ፤
5. አማኞች የታላቁን ተልዕኮ አገልግሎት እንዲፈጽሙ ማሰልጠንና መላክ፤
6. ከሌሎች አብያተ ክርቲያናት፣ ሕብረቶችና አገልግሎቶች ጋር በመተባበር የወንጌል ስርጭት አገልግሎት ማከናወንና
7. የበጎ አድራጎት ስራዎችን መፈጸም ናቸው።
bottom of page