top of page

እኔ እግዚአብሔር ፍቅር ነኝ

አስቀድሜ ወድጄልሃለው።  አንትስ?

የኔ ልጆች ተብላቹሁ እንድትጠሩ እንዴት ያለኝን ፍቅር እንደ ሰጠሁ እዩ

መጽሐፈ ነህምያ 

9:6

መጽሐፈ ነህምያ 

9:6

አንተ ብቻ እግዚአብሔር ነህ፤ ሰማዩንና የሰማያት ሰማይን ሠራዊታቸውንም ሁሉ፥ ምድሩንና በእርስዋ ላይ ያሉትን ሁሉ፥ ባሕሮቹንና በእነርሱ ውስጥ ያለውን ሁሉ፥ ፈጥረሃል፥ ሁሉንም ሕያው አድርገኸዋል፤ የሰማዩም ሠራዊት ለአንተ ይሰግዳሉ።

ወደ ኤፌሶን ሰዎች 

2፡4፤5

ነገር ግን እግዚአብሔር በምሕረቱ ባለ ጠጋ ስለ ሆነ፥  ከወደደን ከትልቅ ፍቅሩ የተነሣ

በበደላችን ሙታን እንኳ በሆንን ጊዜ ከክርስቶስ ጋር ሕይወት ሰጠን፥ በጸጋ ድናችኋልና፥

አንተም አምላክህ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ፥ ለሚወድዱትም ትእዛዙንም ለሚጠብቁ ቃል ኪዳኑንና ምሕረቱን እስከ ሺህ ትውልድ ድረስ የሚጠብቅ የታመነ አምላክ እንደ ሆነ እወቅ፤

ትንቢተ ሕዝቅኤል 

18:3

የምዋቹን ሞት አልፈቅድምና፥ ይላል ጌታ እግዚአብሔር፤ ስለዚህ ተመለሱና በሕይወት ኑሩ

ትንቢተ ኢሳይያስ 

9:6

 የእስራኤል ንጉሥ እግዚአብሔር፥ የሚቤዥም የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር እንዲህ ይላል። እኔ ፊተኛ ነኝ እኔም ኋለኛ ነኝ፥ ከእኔ ሌላም አምላክ የለም።

በመጀመሪያ እግዚአብሔር ሰማይንና ምድርን ፈጠረ።

bottom of page