top of page

Women's Ministry 

The wise woman builds her house... Proverbs 14:1

Chicago Yemsrach Evangelical Church (CYEC) Women's ministry is here to help, straighten, and support each other.

 

Everyone have a calling in their life. According to Ephesians 2:10 "For we are God’s handiwork, created in Christ Jesus to do good works, which God prepared in advance for us to do." 

The works God have for us, can only be achieved if we can hold our won house together. "If anyone does not know how to manage his own family, how can he take care of God's church? 1 Timothy 3:5"

Since a wise woman knows how to build her home, we come together to pray, learn the word of God, worship and fellowship. Basically we come to the house of God to get wisdom from God.  

"If any of you lacks wisdom, you should ask God, who gives generously to all without finding fault, and it will be given to you." James 1:5

If you are around please come join us.

This is not just for marred or family ministry, it's for any one who is single, need prayer, advice, or just want to have fellowship with other God loving women.  

We usually meet every other month. 

For information please contact us.

(773) 556-9919

የቺካጎ የምስራች ወንጌላዊት ቤተ ክርስቲያን የሴቶች ሚኒስትሪ ሴቶችን ለመርዳት ለማጠናከር የተደራጀ ነው። 

 

ሁሉም ሰው በሕይወቱ ውስጥ ጥሪ አለው ፡፡በኤፌሶን ሰዎች  2:10 መሠረት “እኛ ፍጥረቱ ነንና፤ እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን።”

እግዚአብሔር በእኛ ላይ ያለውን ሰራ ልንሰራ የምንችለው ቤታችንን በስነስርአት ስንይዝ ብቻ ነው። “የራሱን ቤተሰብ ማስተዳደር የማያውቅ ከሆነ ፣ የእግዚአብሔርን ቤተ ክርስቲያን እንዴት ይጠብቃል? 1 ኛ ጢሞቴዎስ 3 5”

ጠቢብ ሴት ቤቷን እንዴት መገንባት እንደምትችል ስላወቀችበት ፣ እኛም ይህን ጥበብ ለማግኘት በጌታ ፊት  በመጸለይ ፣የእግዚአብሔርን ቃል በመማር ፣ በአምልኮ እና በህብረት በመሰብሰብ አንድ ላይ እንመጣለን ፡፡

ከእናንተ ግን ማንም ጥበብ ቢጎድለው፥ ሳይነቅፍ በልግስና ለሁሉ የሚሰጠውን እግዚአብሔርን ይለምን፥ ለእርሱም ይሰጠዋል።  የያዕቆብ መልእክት 1:5

ይህ ሚኒስትሪ ለትዳር ወይም ለቤተሰብ ብቻ አይደለም።  ላላገባ ፣ ጸሎትን ፣ ምክርን ለሚፈልግ ወይም ከሌሎች ሴቶች ጋር ህብረት ማድረግ ለሚፈልግ ለማንኛውም ነው ። በችካጎ ወይም ኣካባቢዋ የምትኖሩ አብረን ከዚህ ጥበብ አንካፈል ፡፡

ይበልጥ መረጃ ከፈለጋችሁ እባኮ ደውሉልን።

(773) 556-9919

bottom of page