top of page
cross-png-25641.png

Praise & Worship

websit1.jpg
cross-png-25641.png
music-note-48343.png

Why?!?

23 Sing to the LORD, all the earth; proclaim his salvation day after day. 24 Declare his glory among the nations, his marvelous deeds among all peoples. 25 For great is the LORD and most worthy of praise; he is to be feared above all gods. 26 For all the gods of the nations are idols, but the LORD made the heavens. 27Splendor and majesty are before him; strength and joy are in his dwelling place. 28 Ascribe to the LORD, all you families of nations, ascribe to the LORD glory and strength. 29 Ascribe to the LORD the glory due his name; bring an offering and come before him. Worship the LORD in the splendor of his holiness. 30 Tremble before him, all the earth! The world is firmly established; it cannot be moved. 31 Let the heavens rejoice, let the earth be glad; let them say among the nations, “The LORD reigns!”

1 Chronicles 16:23-31

23፤ ምድር ሁሉ እግዚአብሔርን አመስግኑ፤ ዕለት ዕለት ማዳኑን አውሩ።  24፤ ክብሩን ለአሕዛብ፥ ተአምራቱንም ለወገኖች ሁሉ ንገሩ። 25፤ እግዚአብሔር ታላቅ፥ ምስጋናውም ብዙ ነውና፤ በአማልክትም ሁሉ ላይ የተፈራ ነው። 26፤ የአሕዛብ አማልክት ሁሉ ጣዖታት ናቸው፤ እግዚአብሔር ግን ሰማያትን ሠራ። 27፤ ክብርና ግርማ በፊቱ፥ ኃይልና ደስታ በስፍራው ውስጥ ናቸው። 28፤ የአሕዛብ ወገኖች ለእግዚአብሔር አምጡ፥ ክብርንና ኃይልን ለእግዚአብሔር አምጡ። 29፤ ለስሙ የሚገባ ክብርን ለእግዚአብሔር አምጡ፤ ቍርባንን ይዛችሁ በፊቱ ግቡ፤ በቅድስናው ስፍራ ለእግዚአብሔር ስገዱ። 30፤ ምድር ሁሉ በፊቱ ትነዋወጥ፤ ዓለሙም እንዳይናወጥ ጸንቶአል። 31፤ ሰማያት ደስ ይበላቸው፥ ምድርም ሐሴትን ታድርግ፤ በአሕዛብም መካከል። እግዚአብሔር ነገሠ በሉ።

1 መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ 16:23-31

How?!?

music-note-48343.png
bottom of page