የቺካጎ የምስራች ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”
A Place to Belong, Believe, and Become.
Chicago Yemesrach Evangelical Church is a congregation where you can grow in a real relationship with God through faith. We are a family of Christ-followers devoted to solid biblical teaching and expressions of our faith through worship, fellowship, and serving.
- Biblical Teaching
- Worship & Praise
- Authentic Fellowship
- Gospel Outreach
- Meaningful Service
- Loving Community
እግዚአብሔር ይልሃል
በፍጹም ልብህ በእግዚአብሔር ታመን፥ በራስህም ማስተዋል አትደገፍ፤ በመንገድህ ሁሉ እርሱን እወቅ፥ እርሱም ጎዳናህን ያቀናልሃል።
ምሳሌ 3፡5-6
የተስፋ ቃል
ለእናንተ የማስባትን አሳብ እኔ አውቃለሁ፤ ፍጻሜና ተስፋ እሰጣችሁ ዘንድ የሰላም አሳብ ነው እንጂ የክፉ ነገር አይደለም።
ኤርምያስ 29፡11
ብርታትህ
እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው፤ የሚያስፈራኝ ማን ነው? እግዚአብሔር ለሕይወቴ መሸሸጊያዋ ነው፤ ማን ያስደነግጠኛል?
መዝሙር 27፡1Find Your Place
“እያንዳንዳችሁ የጸጋን ስጦታ እንደ ተቀበላችሁ መጠን በዚያው ስጦታ እርስ በርሳችሁ እንደ ጥሩ የእግዚአብሔር ልዩ ልዩ ጸጋ መጋቢዎች ሆናችሁ አገልግሉ።” (1 ጴጥሮስ 4:10)
Prayer
የጸሎት አገልግሎት
Youth & Kids
የወጣቶችና ሕፃናት
Women
የእህቶች አገልግሎት
Bible Study
መጽሐፍ ቅዱስ ጥናት
And More
እና ሌሎችም...
Come and Join Us
If you live in Chicago or the surrounding suburbs, our doors are wide open. Whether you are looking for a spiritual home or just exploring faith, we would love to meet you.
ይምጡና ይጎብኙን - የሁልጊዜም ጥሪያችን ነው!Visit Us
የአድራሻና የፕሮግራም መረጃ10:00 AM - 12:00 PM
7:00 PM - 9:00 PM
5850 N Elston Ave, Chicago, IL 60646
“ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።”
(መዝሙር 122:1)