ከሁሉም የሚበልጠው ማንነት!ከሁሉም የሚበልጠው ማንነት! “ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።” (2ቆሮ 5፡17) ሰሞኑን አልፍሬድ ፖስቴል ስለሚባል አንድ ሰው አነበብኩኝ።...