ሙት አያመሰግን & ተከፍቷል ሰማይ
ሙት አያመሰግን እፍ ያለብህ እስትንፋስ ከስጋህ ሳትገሰስ ህያው ነፍስ አምልክ ፈጣሪን ሙትማ አያመሰግን:: ውደድ እያለህ ሳይሰበሰብ ገመድህ አፈር ሳይቀምስ ኣፈር እያሉ ነው ማፍቀር:: ተከፍቷል ሰማይ ለአዳም ልጆች...
ይከናወንልሃል
“ነገር ግን ጽና እጅግ በርታ፤ ባሪያዬ ሙሴ ያዘዘህን ህግ ሁሉ ጠብቅ፣ አድርገውም፤ በምትሄድበትም ሁሉ እንዲከናወንልህ ወደ ቀኝም ወደግራም አትበል። የዚህ ህግ መጽሃፍ ከአፍህ አይለይ፣ ነገር ግን የተጻፈበትን ሁሉ...
የሕይወት ተስፋ!
“በክርስቶስ ኢየሱስ እንደሚሆን የሕይወት ተስፋ፥ በእግዚአብሔር ፈቃድ የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ የሆነ ጳውሎስ፥ ለተወደደው ልጄ ለጢሞቴዎስ፤ ከእግዚአብሔር አብ ከጌታችንም ከክርስቶስ ኢየሱስ ጸጋና ምሕረት ሰላምም...
አምልኮ -- በመንፈስና በእውነት ማምለክ (ሁለት)
ባለፈው ሳምንት እንዳየነው የሰማሪያቷ ሴት ከነበራት መንፈሳዊ ጥያቄ ዋንኛው የአምልኮ ጥያቄ ነበር። ምድንድን ነው ማምለክ? የት ነው የሚመለከው -- በተቀደሰ ተራራ ነው ወይንስ በቅድስቲቱ ኢየሩሳሌም፣ እንዴት ነው...