ተነሥቶአል!
“ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።” (ሉቃ. 24:5) የክርስትናችን መሰረቱ የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ስለተነሳ ነው ከማይጠፋ ዘር ሁለተኛ የተወለድነው እና የማያልፍ ርስት የተጠበቀልን።...
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው -- በእግዚአብሔርም ቤት ለዘላለም እኖራለሁ።
የእግዚአብሔር እረኝነት በምድር በሚኖረን ሕይወት በሚገለጠው የእርሱ መግቦት፣ ጥበቃ፣ መሪነትና ባርኮት ብቻ የሚገለጥ ሳይሆን የዘላለምን ተስፋ የሚሰጥ ነው። ለዚህ ነው ዳዊት በመዝሙር 23 መደምደሚያ ላይ...
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው -- ቸርነትህና ምሕረትህ ይከተሉኛል።
ንጉስ ዳዊት በተደጋጋሚ በዝማሬው ከሚያነሳቸው ሃሳቦች መካከል የእግዚአብሔር ምህረትና ቸርነት ዋንኞቹ ናቸው። በመዝሙር 23 ላይም የእግዚአብሔር ቸርነትና ምሕረት በሕይወት ዘመኑ ሁሉ እንደሚከተሉት በእምነት ያውጃል።...