ጸሎት አስተምረን -- አባታችን ሆይ (ክፍል አንድ)
“እርሱም በአንድ ስፍራ ይጸልይ ነበር፥ በጨረሰም ጊዜ ከደቀ መዛሙርቱ አንዱ፦ ጌታ ሆይ፥ ዮሐንስ ደቀ መዛሙርቱን እንዳስተማረ እንጸልይ ዘንድ አስተምረን አለው። አላቸውም፦ ስትጸልዩ እንዲህ በሉ፦ በሰማያት የምትኖር...
“ቦነስ” ይጨመራል።
“እንግዲህ፦ ምን እንበላለን? ምንስ እንጠጣለን? ምንስ እንለብሳለን? ብላችሁ አትጨነቁ...ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል።” (ማቴ. 6፡31-33) አንዳንድ...
ምስጋና — የድል መንገድ
“ምስጋና የሚሠዋ ያከብረኛል፤ የእግዚአብሔርን ማዳን ለእርሱ የማሳይበት መንገድ ከዚያ አለ።” (መዝ. 50፡23) ምስጋና እግዚአብሔርን የምናከብርበት መንገድ ነው። ምስጋናችን በፊቱ እንደሚያርግ መስዋዕት ለእግዚአብሔር...