መንፈስ ቅዱስ እንኳን ደህና መጣህ!
ወንጌላዊ ቤን ሂን ከጻፋቸው መጽሃፍት መካከል “Welcome Holy Spirit” – “መንፈስ ቅዱስ እንኳን ደህና መጣህ” እና “Good morning Holy Spirit” – “መንፈስ ቅዱስ እንደምን አደርክ” የሚሉት...
ሌላ አጽናኝ
“ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል።” ዮሐ. 14፡15-16 ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የምድር አገልግሎቱን ፈጽሞ ወደ አባቱ ከመሄዱ በፊት...