የእግዚአብሔር ፍቅር።
ፍቅር ጥልቅ ነገር ነው። ብዙ ጊዜ አንረዳውም ነገር ግን እንለማመደዋለን። ፍቅር አያስገድድም ነገር ግን ብርቱ ገፊ ነው። ከያኒያን ዜማን ከግጥም አዋህደው፤ ቀለም በቡርሽ አጣቅሰው፤ ድርሰት ከምናብ አፍልቀውና ምስል...
በእምነት መቅረብ
“ያለ እምነትም ደስ ማሰኘት አይቻልም፤ ወደ እግዚአብሔር የሚደርስ እግዚአብሔር እንዳለ ለሚፈልጉትም ዋጋ እንዲሰጥ ያምን ዘንድ ያስፈልገዋልና።” (ዕብ. 11፡ 6) አባታችን ሄኖክ በትውልዱ መካከል ለየት ያለ ሰው...
ከሁሉም የሚበልጠው ትርፍ!
“ሰው ዓለሙን ሁሉ ቢያተርፍ ነፍሱንም ቢያጐድል ምን ይጠቅመዋል? ወይስ ሰው ስለ ነፍሱ ቤዛ ምን ይሰጣል?” (ማቴ16፡26) የሰው ውሳኔዎች ሁሉ የምርጫው ውጤቶች ናቸው። ምርጫዎች ደግሞ ከትርፍና ከኪሳራ አንጻር የሚሰሉ...
ትንሳኤና ሕይወት ክርስቶስ ነው።
“ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል።” (ዮሐ. 11:25) ትንሳኤ ድል ነው። ትንሳኤ ዳቢሎስ የተዋረደበት ድል ነው። ትንሳኤ የሞትና የሲኦል ሃይል ተሽሮ ሕይወት የነገሰበት ድል ነው።...
ተነሥቶአል!
“ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።” (ሉቃ. 24:5) የክርስትናችን መሰረቱ የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ስለተነሳ ነው ከማይጠፋ ዘር ሁለተኛ የተወለድነው እና የማያልፍ ርስት የተጠበቀልን።...