በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ።
“በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢጸልዩ፥ ፊቴንም ቢፈልጉ፥ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ፥ በሰማይ ሆኜ እሰማለሁ፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር እላለሁ፥ ምድራቸውንም እፈውሳለሁ።” (2 ዜና 7:14) ክርስቲያኖች...
እምነታችሁ የት ነው?
“.......ወደ ባህር ማዶ እንሻገር አላቸው ....... አውሎ ነፋስም በባህር ላይ ወረደ ፣ ውኃም ታንኳይቱን ይሞላ ነበርና ይጨነቁ ነበር። እርሱም ነቅቶ ነፋሱንና የውኃውን ማዕበል ገሰጻቸው ተውም፣ ጸጥታም ሆነ።...
የሚላችሁን ሁሉ አድርጉ
በዮሐንስ ምእራፍ ሁለት ላይ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የመጀምርያውን ምልክት ሲያደርግ እናነባለን። አውዱ የሰርግ ሥነ-ስርአት ነው። ቦታው በገሊላ አውራጃ ቃና በምትባል ከተማ ነው። በዚህ ሰርግ ላይ ጌታችንና ደቀ...