እርሱ ስለኛ ሞተ!
እርሱ ስለኛ ሞተ! “ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።” (ሮሜ 5፡8} ሊ ስትሮብል የተሰኘው ከኢአማኒነት ጌታን ወደ ማወቅና ማምለክ የመጣ...
ሰራተኛው መንፈስ!
መንፈስ ቅዱስ አሁን በስራ ላይ ነው። መንፈስ ቅዱስ በፍጥረት መጀመሪያ በስራ ላይ እንደነበረና ለምድር ቅርጽ፣ ሙላትና ሕይወት ይሰጥ እንደነበረ ሁሉ ዛሬም አማኞችን (የክርስቶስን ሙሽራ) እየሰራ ነው ያለው። ክርስትና...
መንፈስ ቅዱስ ከኛ ጋር፤ መንፈስ ቅዱስ በኛ ውስጥ።
“እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል … ነገር ግን ከእናንተ ዘንድ ስለሚኖር በውሥጣችሁም ስለሚሆን እናንተ ታውቃላችሁ።” (ዮሐ. 14፡ 15-17) ባለፈው ሳምንት...