የተለየ ሕዝብ
“እናንተ ግን ከጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፤ የንጉሥ ካህናት፤ ቅዱስ ሕዝብ ፤ ለእርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ።” (1ኛ ጴጥ. 2፡9) እግዚአብሔር አባታችን ምን...
በእምነት መቅረብ
“ያለ እምነትም ደስ ማሰኘት አይቻልም፤ ወደ እግዚአብሔር የሚደርስ እግዚአብሔር እንዳለ ለሚፈልጉትም ዋጋ እንዲሰጥ ያምን ዘንድ ያስፈልገዋልና።” (ዕብ. 11፡ 6) አባታችን ሄኖክ በትውልዱ መካከል ለየት ያለ ሰው...
ሁሉን የሚያስጥል ፍቅር
“ታንኳዎችንም ወደ ምድር አድርሰው ሁሉን ትተው ተከተሉት።" ሉቃስ 5፡11 ታሪኩን ስንመለከት ስፍራው "ጌንሳሬጥ" የተባለ ሲሆን ኢየሱስ በባህሩ ዳር ቆሞ እጅግ ብዙ ህዝብ እያስተማረ እንደነበር፣ በባህሩ ዳር ግን በዓሣ...
የሙሴ እናት
“ደግሞም ልትሸሽገው ባልቻለች ጊዜ፥ የደንገል ሣጥን ለእርሱ ወስዳ ዝፍትና ቅጥራን ለቀለቀችው፤ ሕፃኑንም አኖረችበት፥ በወንዝም ዳር ባለ በቄጠማ ውስጥ አስቀመጠችው።... እኅቱም ለፈርዖን ልጅ፦ ሕፃኑን ታጠባልሽ ዘንድ...
አብርሃም የእምነት ሰው
አብርሃም በኖረበት ዘመን እንደ ማንኛውም ሰው በዑር ከለዳውያን አገር የሚኖርና እንደ አባቱም ጣዖትን የሚያመልክ ሰው ነበረ (ኢያሱ 24፡2)። በዚያን ዘመን አንድን አምላክ ሳይሆን ብዙ ጣዖታትን ከሚያመልኩት ሰዎች ጋር...