የተለየ መንፈስ!
“አገልጋዬ ካሌብ ግን የተለየ መንፈስ ስላለውና በፍጹም ልቡ የተከተለኝ በመሆኑ ሄዶባት ወደ ነበረችው ምድር አስገባዋለሁ፤ ዘሮቹም ይወርሷታል።” (አመት ዘኁ. 14፡24) በእግዚአብሔር ትእዛዝ መሰረት ሙሴ እስራኤል...
የሚያሳጣን የለም!
አንድ ጊዜ ቆንጮ ቱጃሩ ጆን ዲ ርክፌለር “ለአንድ ሰው ምን ያህል ገንዘብ ይበቃዋል -- how much money is enough” ተብለው ተጠይቀው ነበር። እሳቸውም “ባለህ ላይ ጥቂት ሲጨማር ብለው መለሱ -- just...