ትንሳኤና ሕይወት ክርስቶስ ነው።
“ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል።” (ዮሐ. 11:25) ትንሳኤ ድል ነው። ትንሳኤ ዳቢሎስ የተዋረደበት ድል ነው። ትንሳኤ የሞትና የሲኦል ሃይል ተሽሮ ሕይወት የነገሰበት ድል ነው።...
ተነሥቶአል!
“ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።” (ሉቃ. 24:5) የክርስትናችን መሰረቱ የኢየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን ስለተነሳ ነው ከማይጠፋ ዘር ሁለተኛ የተወለድነው እና የማያልፍ ርስት የተጠበቀልን።...
ተባርከናል!!!
ምድራዊ ሕይወት በረከትን ለመያዝ የሚደረግ ሩጫ የበዛበት ነው። ሰዎች የባለጠግነትን በረከት ለማግኘት ይጥራሉ፤ ዝናንም ለማግኘትም ብዙ መንገድ ይሄዳሉ፤ የስልጣንምም እርከን ለመውጣት ብርቱ ፍልሚያ ያደርጋሉ። በብዙ...
ለመታሰቢያዬ አድርጉት
የእግዚአብሔር ቃል የጌታን እራት ስንወሰድ ለጌታ መታሰቢያ እንድናደርገው ያስተምረናል። ለመሆኑ የጌታን እራት ስንወስድ የምናስበው ምንድን ነው? አንደኛ በጌታ የተደረገልንን እናስባለን። ይህም ማለት ስለ እኛ ደህንነት...