ፈልጉ
“ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል።” (ማቴ. 6:33) በዚህ በላይ በሰፈረው ክፍል እግዚአብሔር መለኮታዊውን ቅደም-ተከተል በቃሉ ገልጾልናል። ቅዱሳን ለኑሮ...
የሕይወት ውኃ
ጌታ በምድር በነበረበት ጊዜ አይሁድ ከሳምራዊያን ጋር ስለማይተባበርሩ ምንም እንኳ ከይሁዳ ወደ ገሊላ ለመሄድ አቋራጭ የንነበረው መንገድ በሰማሪያ በኩል ቢሆንም አይሁዳዊያን ግን አቋራጩን መንገድ አይመርጡም ነበር።...
ኢየሱስ ይወዶታል!
ፍቅር ጥልቅ ነገር ነው። ፍቅር አያስገድድም ነገር ግን ብርቱ ገፊ ነው። ከያኒያን ዜማን ከግጥም አዋህደው፤ ቀለም በቡርሽ አጣቅሰው፤ ድርሰት ከምናብ አፍልቀውና ምስል ከድምጽ አቀናብረው ስለ ፍቅር ጥልቀት፣ ጥንካሬና...