የማይሻገረው እንዳይሻገር!
“በሃይማኖት ብትኖሩ ራሳችሁን መርምሩ፤ ራሳችሁን ፈትኑ፤ ወይስ ምናልባት የማትበቁ ባትሆኑ፥ ኢየሱስ ክርስቶስ በእናንተ ውስጥ እንዳለ ስለ እናንተ አታውቁምን? (2ቆሮ 13፡5) እንኳን ጌታ ለ2018 ዓመተ ምህረት...
ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና
“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።” (ኢሳ. 9፡6) ከብዙ መቶ አመታት በፊት...
ጸሎት አስተምረን -- ወደ ፈተና አታግባን (ክፍል አስራ-አራት)
“እርሱም በአንድ ስፍራ ይጸልይ ነበር፥ በጨረሰም ጊዜ ከደቀ መዛሙርቱ አንዱ፦ ጌታ ሆይ... እንጸልይ ዘንድ አስተምረን አለው። አላቸውም፦ ስትጸልዩ እንዲህ በሉ፦ በሰማያት የምትኖር አባታችን ሆይ... ወደ ፈተና...
አመስጋኞች እንሁን
“ምስጋና የሚሠዋ ያከብረኛል፤ የእግዚአብሔርን ማዳን ለእርሱ የማሳይበት መንገድ ከዚያ አለ" ይለናል።” (መዝ. 50፡23) የምስጋና ከልብ የሚፈልቅ የአምልኮ መስዋዕት ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ምስጋና ሲናገር "ምስጋና...