የስልጣን ቃል
“... ቃል ብቻ ተናገር፥ ብላቴናዬም ይፈወሳል...” (ማቴ 8፡9) የማቴዎስ ወንጌል ምእራፍ 8 በታምራት የተሞላ ነው። ክፍሉ የሚጀምረው ጌታ ኢየሱስ የተራራውን ትምህርት አስተምሮ ከተራራው በወረደ ጊዜ ብዙ ሕዝብ...
በእምነት መቅረብ
“ያለ እምነትም ደስ ማሰኘት አይቻልም፤ ወደ እግዚአብሔር የሚደርስ እግዚአብሔር እንዳለ ለሚፈልጉትም ዋጋ እንዲሰጥ ያምን ዘንድ ያስፈልገዋልና።” (ዕብ. 11፡ 6) አባታችን ሄኖክ በትውልዱ መካከል ለየት ያለ ሰው...
ስለ አራቱ መንፈሳዊ ሕጎች ሰምተዋል?
አንድ፦ እግዚአብሔር ስለሚያፈቅረን ለሕወታችን አስደናቂ እቅድ ሰጥቶናል። “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።”...
ኢያሱ -- የእምነት አርበኛ
“...ኢያሱና የዮፎኒ ልጅ ካሌብ... ዞረን የሰለልናት ምድር እጅግ መልካም ናት። እግዚአብሔርስ ከወደደን ወተትና ማር ወደምታፈስሰው ወደዚች ምድር ያገባናል እርስዋንም ይሰጠናል። ነገር ግን በእግዚአብሔር ላይ አታምፁ፤...