መንፈስ ቅዱስ የኢየሱስ ምስክር።
“ዳሩ ግን እኔ ከአብ ዘንድ የምልክላችሁ አጽናኝ እርሱም ከአብ የሚወጣ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ፥ እርሱ ስለ እኔ ይመሰክራል::” (ዮሐ. 15:26) ይህ ዘመን የመንፈስ ቅዱስ ዘመን ነው። መንፈስ ቅዱስ አሁን ከቤተ...
የመንፈስ ቅዱስ የስራ ዘመን ነው።
ባለፈው ሳምንት በነበረን ኮንፈራንስ ላይ እግዚአብሔር “ይህ ዘመን የመንፈስ ቅዱስ የስራ ዘመን” እንደሆነ ተናግሮናል። መንፈሳችንንም በዚህ ዙሪያ ሲያነቃቃው ነበር። እውነት ነው ይህ ዘመን የመንፈስ ቅዱስ ዘመን ነው።...
ሕብረት
እንደ አባቶች ፈለግ እንደ ሐዋሪያት፣ በፊቱ እንደ ተጉት በአንድ ልብ ጸሎት፣ የመንፈስን ሙላት እንደ ተቀበሉት፣ በግልጽ እንደ ናኙት የወንጌሉን ብስራት፣ በኃይል እንደ ሮጡት ለገባቸው እውነት፣ እንዳለቆማቸው ሰይፍና...
መጠበቅና መጠባበቅ
ሰው ተስፋ ያደረግውን ማንኛውንም ነገር የመጠበቅ ዝንባሌ አለው።መጠበቅ በራሱ ክፋት የለውም።በሌላ መልኩ በእጅ ያለውን፣የተያዘውን መጠበቅ ወይንም መንከባከብም ተገቢ ነው። ቀጠሮ የተቆረጠለትን፤ቀንና ሰአት የተወሰነለትን...