አመስጋኙ ሳምራዊ።
በሉቃስ 17 ላይ አስገራሚ ታሪክ እናነባለን። ጌታ ኢየሱስ ወደ ኢየሩሳሌም ለመሄድ በገሊላና በሰማሪያ መካከል አለፈ (ቁ. 11)። ወደ አንዲት መንደርም ሲገባ በሩቅ የቆሙ አስር ለምጻሞች ተገናኙት። እዚህ ጋ ልብ...
ሃሌ ሉያ።
መዝሙር 107 የምስጋና መዝሙር ነው። ዘማሪው እግዚአብሔር ለእስራኤል ያደረገውን እየቆጠረ እዝቡ አምላካቸውን እንዲያመሰግኑ ይጋብዛል። መዝሙሩ የሚጀምረው “ሃሌ ሉያ” በሚል የሃሴት ምስጋና ነው። “ሃሌ ሉያ” የሚለው...
ስምህ ማነው? (ክፍል ሁለት)
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ባለፈው ሳምንት የአብርሐምንና የሣራን እንዲሁም የያዕቆብን ስሞቻቸውን እግዚአብሔር እንደለወጠላቸውና ይህንንም ያደረገው በምክንያት እንደሆነ ተመልክተን ነበር። ዛሬ ደግሞ ከአዲስ ኪዳን ሁለት...
ስምህ ማነው? (ክፍል አንድ)
በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ያሉ ስሞች ብዙ ትርጉም ያላቸው እንደሆኑ ማየት እንችላለን። ለምሳሌ እግዚኣብሔር ዮሴፍን በብዙ መከራ ኣሳልፎት በልጅ ሲባርከው ልጁን ስም ሲያወጣለት እግዚኣብሔር መከራዬን ሁሉ የኣባቴንም ቤት...
ሥራህ ምንድር ነው?
“...ሥራህ ምንድር ነው? ከወዴትስ መጣህ? አገርህስ ወዴት ነው? ወይስ ከማን ወገን ነህ? አሉት። እርሱም፦ እኔ ዕብራዊ ነኝ፤ ባሕሩንና የብሱን የፈጠረውን የሰማይን አምላክ እግዚአብሔርን አመልካለሁ አላቸው።” (ዮናስ...