ውደ እርሱ ብርሃን ተጠርተናል
“እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ።” (1 ጴጥ. 2፡9) መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚያስተምረን...
ለማፍራት ስር መስደድ!
“በሚመጣው ዘመን ያዕቆብ ሥር ይሰድዳል፥ እስራኤልም ያብባል ይጨበጭብማል፤ በፍሬያቸውም የዓለሙን ፊት ይሞላሉ።” (ኢሳ. 27፡6) አንድ ታዋቂ የአገራችን ገጣሚ የዛፍ አስተዳደግን አስተውሎ የሚከተለውን ስንኝ ተቀኝቶኣል፦...