መንፈስ ቅዱስ ከኛ ጋር፤ መንፈስ ቅዱስ በኛ ውስጥ።
“እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል ... ነገር ግን ከእናንተ ዘንድ ስለሚኖር በውሥጣችሁም ስለሚሆን እናንተ ታውቃላችሁ።” (ዮሐ. 14፡ 15-17) መንንፈስ ቅዱስ...
ሌላ አጽናኝ
“ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል።” ዮሐ. 14፡15-16 ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የምድር አገልግሎቱን ፈጽሞ ወደ አባቱ ከመሄዱ በፊት አንድ...
እግዚአብሔርን የሚፈራ ሌላ አይፈራም!
ከ2013 በጸጋው ታደለ የሚባል ወንድም በአትላንታ ከተማ ከሚገኘው ሞርሃውስ ኮሌጅ 3.99 በማምጣት በኮምፕተር ሳይንስና በሂሳብ ትምህርት ተመረቀ። ይህን እጅግ በጣም ከፍተኛ ውጤት በማምጣቱም በወቅቱ ለምሩቃኑ ንግግር...
የሚያሳጣን የለም!
አንድ ጊዜ ቆንጮ ቱጃሩ ጆን ዲ ሮክፌለር “ለአንድ ሰው ምን ያህል ገንዘብ ይበቃዋል -- how much money is enough” ተብለው ተጠይቀው ነበር። እሳቸውም “ባለህ ላይ ጥቂት ሲጨማር ብለው መለሱ -- just...