ልዩ መንፈስ - ፈጽሞ መከተል!
“ከእኔ ጋር የወጡት ወንድሞቼ ግን የሕዝቡን ልብ አቀለጡት፡ እኔ ግን አምላኬን እግዚአብሔርን ፈጽሜ ተ ከተልሁ።” (ኢያሱ 14፡8) የእግዚአብሔር ሰው ካሌብ ልዩ መንፈስ የነበረው ሰው ነው። ከዚህ በፊት እንዳየነው ይህ...
ተቀብተናል
“በክርስቶስም ከእናንተ ጋር የሚያጸናንና የቀባን እግዚአብሄር ነው....” 2ቆሮ. 1፡21-22“እናንተም ከቅዱሱ ቅባት ተቀብላችሗል ሁሉንም ታውቃላችሁ....ከእርሱ የተቀበላችሁት ቅባት በእናንተ ይኖራል ማንም...
የኤልሳዕ አጥንት! የኤልሳዕ አጥንት!
ከጥቂት አመታት በፊት በሃገራችን በጣም የታወቀ ስመጥሩ አገልጋይ ጌታን እንዴት እንደተቀበለ ሲናገር በስደት ከሃገር ለመውጣት ጅቡቲ እያለሁ ወችማን ኒ (Watchman Nee) የተባለው የእግዚአብሔር ሰው የጻፈውን...