ምስጋና የሚሠዋ ያከብረኛል
ምስጋና የሚሠዋ ያከብረኛል፤ የእግዚአብሔርን ማዳን ለእርሱ የማሳይበት መንገድ ከዚያ አለ" ይለናል። (መዝ. 50፡23) ዛሬ ባለንበት አገር የምስጋና ቀን ተከብሯል። በዓሉ አስቀድም የመከርን በረከት አስቦ በመስጋና...
ተባርከናል!
ተባርከናል! “በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።” (ኤፌ. 1፡3) ምድራዊ ሕይወት በረከትን ለመያዝ የሚደረግ ሩጫ የበዛበት ነው። ሰዎች...