ሌላ አጽናኝ
“ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል።” ዮሐ. 14፡15-16 ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የምድር አገልግሎቱን ፈጽሞ ወደ አባቱ ከመሄዱ በፊት አንድ...
የጌርጌሴኖኑ ምስክር
ጌርጌሴኖን በሚባል ከተማ የሚኖር አንድ በአጋንት እስራት ውስጥ የነበረ ሰውን ታሪክ በማርቆስ 5 ላይ እናነባለን። ይህ ሰው በታላቅ ስቃይ ውስጥ ነበር። የሚኖረው ከሰው ተለይቶ በመቃብር ስፍራ ነበር። በሰንሰለትና...
ምስክሮች
በፈለገ-አብርሃም ለጥሪው ልታዘዝ፣ በስራ ሚገለጥ የምነትን ፅድቅ ልያዝ፣ በመንፈሱ እንዳየ ከሞተ ኣካል ህይወት፣ ያስነሳዋል እንዲል ልጅ አቅርቦ መስዋኢት፣ እኔም ድልን ላብስር ትንሳኤውን ላሽትት። የልብ ብርህን ስጠኝ...
ዝማሬውንና ምስጋናውን በጀመሩ ጊዜ . . .
እግዚአብሔርን ከዙፋኑ ያንቀሳቀሰና የንጉሱንና የሕዝቡን ዉጊያ እግዚአብሔር ተክቶ የተዋጋበትንና ከየአቅጫው የተነሱ ጠላቶቻቸውን አሳልፎ እንዲሰጡ ያደረገ በንጉሣቸው ኢዮሣፍጥና በይሁዳ ሕዝብ የተከናወነውን ድርጊት በ2ኛ...