ምስጉን ማን ነው? — ሶስት
ባለፉት ሳምንታት እንዳየነው እግዚአብሔር ምስጉን የሚለው ሕዝብ አንደኛ በእርሱ የዳነውን ሕዝብ ነው። እንድዲሁም ደግሞ እግዚአብሔር ምስጉን የሚለው ሰው በክፉዎች ምክር እንደማይሄድ፣ በኃጢያተኞች መንገድ እንደማይቆም፣...
ምስጉን ማን ነው? — ሁለት
ባለፈው ሳምንት እንዳየነው እግዚአብሔር ምስጉን የሚለው ሕዝብ በእርሱ የዳነውን ሕዝብ ነው። ስለዚህም ስለ ህዝቡ ሲናገር “እስራኤል ሆይ ምስጉን ነህ፤ በእግዚአብሔር የዳነ ሕዝብ እንደ አንተ ማን ነው?” (ዘዳ....
ምስጉን ማን ነው?- አንድ
ምስጉን ማን ነው የሚለውን ጥያቄ ከማየታችን በፊት “ምስጉን” ማለት ምን ማለት ነው የሚለውን ማየቱ ጠቃሚ ይሆናል። በመጽሐፍ ቅዱሳችን ላይ “ምስጉን” የሚለውን ቃል ከሰው አንጻር“ብጽዕ” በሚል ተነጻጻሪ ቃል የተገለጸ...
መንፈስ ቅዱስ — የተስፋው መንፈስ!
ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በትንሳዔ ኃይል የሞትን ጣር አጥፍቶ ከተነሳና ካረገ በኋላ ለቤተ ክርስቲያን የሰጠውን የመንፈስ ቅዱስ ተስፋ ፈጸመው። ስለዚህም አሁን ባለንበት ዘመን ጌታ ኢየሱስ በክብር እስከሚመጣበት ጊዜ...