አምስቱ የአገልግሎት ስጦታዎች ፱ -- አስተማሪዎች
“እርሱም ... ሌሎቹም ... አስተማሪዎች እንዲሆኑ ሰጠ።” (ኤፌ. 4፡ 11) አስተማሪዎች የእግዚአብሔርን ቃል በጥልቀት ለእግዚአብሔር ሕዝብ የሚያስተምሩ ናቸው። ከዚህም የተነሳ በቤተ ክርስቲያን ሚዛን የጠበቀ እድገት...
አምስቱ የአገልግሎት ስጦታዎች ፰ -- እረኞች
አምስቱ የአገልግሎት ስጦታዎች ፰ -- እረኞች “እርሱም ... ሌሎቹም እረኞች... እንዲሆኑ ሰጠ።” (ኤፌ. 4፡ 11) እረኛ ወይንም መጋቢ የሚለው ቃል ጥሬ ትርጉም መንጋን የሚያግድ ወይንም የሚጠብቅ ማለት ነው። ይህ...
ያለንን እንስጥ!
ብዙ ቅዱሳን ለምን አታገለግሉም ሲባሉ “እኔማ ለማገልገል ብቁ አይደለሁም፤ ፕሮግራም ከተካፈልኩ መች አነሰኝ ... ወዘተ” በማለት ሲመልሱ ይደመጣል። መጽሐፍ ቅዱሳችንን ሲንመረምር ግን የምናገኘው እውነት እግዚአብሔር...
ውደ እርሱ ብርሃን ተጠርተናል
“እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ።” (1 ጴጥ. 2፡9) መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚያስተምረን...
ለማፍራት ስር መስደድ!
“በሚመጣው ዘመን ያዕቆብ ሥር ይሰድዳል፥ እስራኤልም ያብባል ይጨበጭብማል፤ በፍሬያቸውም የዓለሙን ፊት ይሞላሉ።” (ኢሳ. 27፡6) አንድ ታዋቂ የአገራችን ገጣሚ የዛፍ አስተዳደግን አስተውሎ የሚከተለውን ስንኝ ተቀኝቶኣል፦...
ውደ እርሱ ብርሃን ተጠርተናል
“እናንተ ግን ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሃኑ የጠራችሁን የእርሱን በጎነት እንድትናገሩ የተመረጠ ትውልድ፥ የንጉሥ ካህናት፥ ቅዱስ ሕዝብ፥ ለርስቱ የተለየ ወገን ናችሁ።” (1 ጴጥ. 2፡9) መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚያስተምረን...
ምስጋና የሚሠዋ ያከብረኛል
ምስጋና የሚሠዋ ያከብረኛል፤ የእግዚአብሔርን ማዳን ለእርሱ የማሳይበት መንገድ ከዚያ አለ" ይለናል። (መዝ. 50፡23) ዛሬ ባለንበት አገር የምስጋና ቀን ተከብሯል። በዓሉ አስቀድም የመከርን በረከት አስቦ በመስጋና...
ተባርከናል!
ተባርከናል! “በክርስቶስ በሰማያዊ ስፍራ በመንፈሳዊ በረከት ሁሉ የባረከን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።” (ኤፌ. 1፡3) ምድራዊ ሕይወት በረከትን ለመያዝ የሚደረግ ሩጫ የበዛበት ነው። ሰዎች...
እርሱ ስለኛ ሞተ!
“ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞቶአልና እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን የራሱን ፍቅር ያስረዳል።” (ሮሜ 5፡8) ሊ ስትሮብል የተሰኘው ከኢአማኒነት ጌታን ወደ ማወቅና ማምለክ የመጣ ጋዜጠኛና ደራሲ ስለ ተስፋ...
12ቱ ደቀመዛሙርት -"ክርሰቲያን ወይስ ደቀመዝሙር?"
ኢየሱስ የሰውን ሥጋ ለብሶ እኔና እናንተ ወዳለንበት ወደዚች ምድር የመጣው የምሥራቹን ቃል በማብሠር በጨለማ የተቀመጥነውን እኛን ወደሚደነቅ ብርሃን ለማውጣት፣ ዲያቢሎስ የጫነብንን የኃጢአትና የሞት ቀንበር በመስቀል ላይ...


