የሚያሳጣን የለም!
አንድ ጊዜ ቆንጮ ቱጃሩ ጆን ዲ ርክፌለር “ለአንድ ሰው ምን ያህል ገንዘብ ይበቃዋል -- how much money is enough” ተብለው ተጠይቀው ነበር። እሳቸውም “ባለህ ላይ ጥቂት ሲጨማር ብለው መለሱ -- just...
ስለ አራቱ መንፈሳዊ ሕጎች ሰምተሃል?
1. እግዚአብሔር ስለሚያፈቅርህ ለሕወትህ አስደናቂ እቅድ ሰጥቶሃል። “በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” ዮሐንስ...
ሰውና ጊዜ
አምና ሲሆን ዘንድሮ፣ ታሮጌው ተርታ ተደምሮ፣ ከትዝታ ጓዳ ሰምሮ፣ ታሪክ ሲባል ዞሮ፣ አዲሱ ሲጀመር ያለው ተገባዶ፣ ሽው ያለ ሲመስል ያለ መሰናዶ፣ ላልተገራበቱ በቁጭት ቀፍድዶ፣ ጊዜ አለፈ፣ ነጎደ ይላል ሰው...
ልጅ
የሰው ልጆች እንዲሆኑ ያምላክ ልጆች ያምላክ ልጅ ሆነ የሰው ልጅ!
ባርነት
ስንት ነው ተመንህ? የምትሸጥበት ዋጋህ። አሁን ከሰጠሁት፣ ትንሽ ባክልበት፣ ምን ያህል ልውሰድህ? በጢቂት ከቀረህ።
የሕይወት ተስፋ!
የሕይወት ተስፋ! “በክርስቶስ ኢየሱስ እንደሚሆን የሕይወት ተስፋ፥ በእግዚአብሔር ፈቃድ የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ የሆነ ጳውሎስ፥ ለተወደደው ልጄ ለጢሞቴዎስ፤ ከእግዚአብሔር አብ ከጌታችንም ከክርስቶስ ኢየሱስ ጸጋና...
አስደናቂ ጸጋ!
“ቃልም ሥጋ ሆነ፤ ጸጋንና እውነትንም ተመልቶ በእኛ አደረ፥ …እኛ ሁላችን ከሙላቱ ተቀብለን በጸጋ ላይ ጸጋ ተሰጥቶናልና ሕግ በሙሴ ተሰጥቶ ነበርና፤ ጸጋና እውነት ግን በኢየሱስ ክርስቶስ ሆነ።” (ዮሐ. 1፡14-17) ...
ውጊያችን ከደምና ከስጋ ጋር አይደለም!
“በሰው ልማድ ምንም እንኳ የምንመላለስ ብንሆን፥ እንደ ሰው ልማድ አንዋጋም፤ የጦር ዕቃችን ሥጋዊ አይደለምና፥ ምሽግን ለመስበር ግን በእግዚአብሔር ፊት ብርቱ ነው፤ የሰውንም አሳብ በእግዚአብሔርም እውቀት ላይ...
ከሁሉም የሚበልጠው ማንነት!
ከሁሉም የሚበልጠው ማንነት! “ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።” (2ቆሮ 5፡17) ሰሞኑን አልፍሬድ ፖስቴል ስለሚባል አንድ ሰው አነበብኩኝ።...
ኢየሱስ ይወዶታል!
አንባቢ ሆይ:- ይህች ጽሑፍ በአጋጣሚ ወደ እርሶ አልደረሰችም። ይህችን ጽሑፍ ያገኙት እግዚአብሔር ለርሶ አስደናቂ የፍቅር መልዕክት ስላለው ነው። እግዚአብሔር ይወዶታል። ፍቅር ጥልቅ ነገር ነው። ብዙ ጊዜ አንረዳውም...