ለመታሰቢያዬ አድርጉት
የእግዚአብሔር ቃል የጌታን እራት ስንወሰድ ለጌታ መታሰቢያ እንድናደርገው ያስተምረናል። ለመሆኑ የጌታን እራት ስንወስድ የምናስበው ምንድን ነው? አንደኛ በጌታ የተደረገልንን እናስባለን። ይህም ማለት ስለ እኛ ደህንነት...
በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ።
“በስሜ የተጠሩት ሕዝቤ ሰውነታቸውን አዋርደው ቢጸልዩ፥ ፊቴንም ቢፈልጉ፥ ከክፉ መንገዳቸውም ቢመለሱ፥ በሰማይ ሆኜ እሰማለሁ፥ ኃጢአታቸውንም ይቅር እላለሁ፥ ምድራቸውንም እፈውሳለሁ።” (2 ዜና 7:14) ክርስቲያኖች...
ከሁሉም የሚበልጠው ማንነት!
“ስለዚህ ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው፤ አሮጌው ነገር አልፎአል፤ እነሆ፥ ሁሉም አዲስ ሆኖአል።” (2ቆሮ 5፡17) ከጥቂት ጊዜ በፊት አልፍሬድ ፖስቴል ስለሚባል አንድ ሰው አነበብኩኝ። ሚስተር ፖስቴል...
ኢያሱ -- እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር የሆነ አገልጋይ
“በሕይወትህ ዕድሜ ሁሉ ማንም አይቋቋምህም፤ ከሙሴ ጋር እንደ ሆንሁ እንዲሁ ከአንተ ጋር እሆናለሁ፤ አልጥልህም፥ አልተውህም...በምትሄድበት ሁሉ አምላክህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነውና ጽና፥ አይዞህ አትፍራ፥...
ፈልጉ
“ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል።” (ማቴ. 6:33) በዚህ በላይ በሰፈረው ክፍል እግዚአብሔር መለኮታዊውን ቅደም-ተከተል በቃሉ ገልጾልናል። ቅዱሳን ለኑሮ...
የእግዚአብሔርን መንግሥት መፈለግ—2
“ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል።” (ማቴ. 6:33) ሐዋሪያው ቅዱስ ጳውሎስ በሮሜ 14 ቁጥር 17 ላይ እንደገለጻት "የእግዚአብሔር መንግሥት ጽድቅና ሰላም...
የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ
“ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል።” (ማቴ. 6:33) ባለፈው ሳምንት ማየት እንደጀመርነው የእግዚአብሔር ቃል አስቀድመን መፈለግ ያለብንን ነገር ያስተምረናል።...
አስቀድማችሁ...
“ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል።” (ማቴ. 6:33) በምድር ስንኖር የማንለውጣቸው አብረውን የተወለዱ የስብእና መገለጫዎች እንዳሉን ሁሉ በብዙ ጉዳዮች ደግሞ...
መጠበቅና መጠባበቅ
ሰው ተስፋ ያደረግውን ማንኛውንም ነገር የመጠበቅ ዝንባሌ አለው። መጠበቅ በራሱ ክፋት የለውም። በሌላ መልኩ በእጅ ያለውን፣ የተያዘውን መጠበቅ ወይንም መንከባከብም ተገቢ ነው። ቀጠሮ የተቆረጠለትን፤ ቀንና ሰአት...
ሌላ አጽናኝ
“ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል።” ዮሐ. 14፡15-16 ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የምድር አገልግሎቱን ፈጽሞ ወደ አባቱ ከመሄዱ በፊት አንድ...