እግዚአብሔር እረኛዬ ነው -- በትርህና ምርኵዝህ እነርሱ ያጸናኑኛል።
ሰሞኑን በተከታታይ እያየን እንዳለነው እግዚአብሔር እረኛችን ነው -- ይመግበናል፤ እግዚአብሔር እረኛችን ነው -- ይመራናል፤ እንዲሁም ከኛጋርያለውእግዚአብሔርየሞትን ኃይል ስለሻረው በሞት ጥላ መካከል ብናልፍ እንኳ...
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው -- በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም።
በዚህ ክፍል ዳዊት ሞት እንደማያስፈራው ይዘምራል። በመሰረቱ ሞት በክርስቶስ የመስቀል ስራ አምኖ ከእግዚአብሔር ጋር ላልታረቀ ሰው አስፈሪ ነው። በጌታ ያልሆነ ሰው ምንም ጀግና ቢሆን ከሞት ጋር ሲፋጠጥ ይፈራል። ለዚህ...
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው -- ነፍሴን መለሳት፥ ስለ ስሙም በጽድቅ መንገድ መራኝ።
የእግዚአብሔር እረኝነት ከሚገለጥበት መንገድ አንዱ መሪነቱ ነው። እረኛ በጎቹን እንደሚመራቸው ሁሉ ጌታም ይመራናል። ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በአዲስ ኪዳን ስለ እውነተኛ እረኛ ሲናገር በመጀምሪያ እውነተኛ እረኛ መለያው...
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው -- በለመለመ መስክ ያሳድረኛል፤ በዕረፍት ውኃ ዘንድ ይመራኛል።
የእግዚአብሔር እረኝነት ከሚገለጥበት መንገድ አንዱ የእርሱመጋቦት ነው። እግዚአብሔር እረኛችን ስለሆነ ይመግበናል። በመዝሙር 23 ዳዊት የእግዚአብሔርን መጋቢነት ሲገልጽ እግዚአብሔር በለመለመ መስክ እንደሚያሳድረውና...
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው -- የሚያሳጣኝም የለም።
ባለፈው ሳምንት እንዳየነው መዝሙር 23 እግዚአብሔር የሕዝቡ እረኛ እንደሆነ ያስተምረናል። ከዚህም ተነስተን መጽሐፍ ቅዱስ ስለ እግዚአብሔር እረኝነት የሚያስተምረንን ሃሳቦች በጥቂቱ አይተናል። በተጨማሪም ዳዊት የራሱን...
እግዚአብሔር እረኛዬ ነው።
መዝሙር 23 ዳዊት ከዘመራቸው ዝማሬዎች መካከል በጣም ታዎቂውና ተወዳጁ ነው። በዘመናት መካከል ይህ መዝሙር ብዙዎችን አበርትቷል፣ አጽናንቷል፣ እንዲሁም ተስፋ ሰጥቷል። በመንፈስ ቅዱስ ተነድቶ ይህንን መዝሙር የጻፈው...
ጨለማችን በርቷል!
ሁላችንም እንደምናስተውለው በገና ወቅት ከቀናት በፊት በየቤቱና በየአካባቢው ልዩ ልዩ መብራቶች ይሰቀላሉ። መብራቶቹ ደማቅና በልዩ ልዩ ቀላማት ያሸበረቁ ሆነው ለምሽቱ ጨለማ የተለየ ውበት ያጎናጽፉታል። በእውቀትም ሆነ...
ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናል።
“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።” (ኢሳ. 9፡6) ከብዙ መቶ አመታት በፊት ነብዩ...
መንፈስ ቅዱስ እንኳን ደህና መጣህ!
ወንጌላዊ ቤን ሂን ከጻፋቸው መጽሃፍት መካከል “Welcome Holy Spirit” – “መንፈስ ቅዱስ እንኳን ደህና መጣህ” እና “GoodmorningHolySpirit”–“መንፈስ ቅዱስ እንደምን አደርክ” የሚሉት...
መንፈስ ቅዱስ — ሌላው አጽናኝ።
“ብትወዱኝ ትእዛዜን ጠብቁ። እኔም አብን እለምናለሁ ለዘላለምም ከእናንተ ጋር እንዲኖር ሌላ አጽናኝ ይሰጣችኋል።” ዮሐ. 14፡15-16 ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የምድር አገልግሎቱን ፈጽሞ ወደ አባቱ ከመሄዱ በፊት አንድ...