መንፈስ ቅዱስ ወቃሽ (ገላጭ) መንፈስ።
“እርሱም መጥቶ ስለ ኃጢአት ስለ ጽድቅም ስለ ፍርድም ዓለምን ይወቅሳል።” (ዮሐ. 16:8) መንፈስ ቅዱስ አሁን ሶስት ወሳኝ ስራዎች ያደርጋል። አንደኛ ስለ ኃጢያት አለምን ይወቅሳል። ሁለተኛ የክርስቶስን ጽድቅ ለአለም...
መንፈስ ቅዱስ ፈጣሪው መንፈስ
“መንፈስህን ትልካለህ ይፈጠራሉም፥ የምድርንም ፊት ታድሳለህ።” (መዝ. 104:30) መጽሐፍ ቅዱስ ከመንፈስ ቅዱስ ጋር ሲያስተዋውቀን እርሱ ከአብና ከወልድ ጋር በመፍጠር ስራ ላይ ነበር። በፍጥረት ጊዜ የእግዚአብሔር...
መንፈስ ቅዱስ አሳሳቢ (አስታዋሽ) መንፈስ
“አብ በስሜ የሚልከው ግን መንፈስ ቅዱስ የሆነው አጽናኝ እርሱ... እኔም የነገርኋችሁን ሁሉ ያሳስባችኋል” (ዮሐ. 14፡26)። መንፈስ ቅዱስ ግሩም አስተማሪ ነው። መንፈስ ቅዱስ በአብ ውስጥ ያለውን ስለሚያውቅ...
መንፈስ ቅዱስ አስተማሪው መንፈስ
“አብ በስሜ የሚልከው ግን መንፈስ ቅዱስ የሆነው አጽናኝ እርሱ ሁሉን ያስተምራችኋል.. ” (ዮሐ. 14፡ 25-26)። መንፈስ ቅዱስ በኛ ከሚሰራቸው ስራዎች መካከል አንዱ ቃሉን ማስተማር ነው። የእግዚአብሔር መንፈስ...
ለመታሰቢያዬ አድርጉት
የእግዚአብሔር ቃል የጌታን እራት ስንወሰድ ለጌታ መታሰቢያ እንድናደርገው ያስተምረናል። ለመሆኑ የጌታን እራት ስንወስድ የምናስበው ምንድን ነው? አንደኛ በጌታ የተደረገልንን እናስባለን። ይህም ማለት ስለ እኛ ደህንነት...
የትውልድ ባላደራነት።
ከቤተ ክርስቲያናችን ራዕይ መካከል አንዱ “በእምነት ጠንካራ፣ በአእምሮ ደግሞ የላቁ ልጆችን ማሳደግ” ነው። ልጆቻችን በእምነት የጠነከሩ ሆነው እንዲያድጉ መትጋት አለብን። የዚህ ትጋት አቅጣጫ ደግሞ ልጆቻችን...
መንፈስ ቅዱስና የእግዚአብሔር ፍቅር።
የእግዚአብሔር ፍቅር በልባቸን የፈሰሰው በመንፈስ ቅዱስ አማካኝነት ነው። በሮሜ 5:5 ላይ የእግዚአብሔር ቃል “በተሰጠንም በመንፈስ ቅዱስ የእግዚአብሔር ፍቅር በልባችን ስለ ፈሰሰ ተስፋ አያሳፍርም” ይለናል። “ፈሰሰ”...
መንፈስ ቅዱስ የኃይል መንፈስ።
“... መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ...” (ሐዋ. 1:8) መንፈስ ቅዱስ የኃይል መንፈስ ስለሆነ በመንፈስ ቅዱስ ስንሞላ ኃይልን እንቀበላለን። መንፈስ ቅዱስ የሚሰጠን ኃይል በተለያየ...
መንፈስ ቅዱስ የትንሳኤው ምስክር።
“ከበዓሉም በታላቁ በኋለኛው ቀን ኢየሱስ ቆሞ፦ ማንም የተጠማ ቢኖር ወደ እኔ ይምጣና ይጠጣ። በእኔ የሚያምን መጽሐፍ እንዳለ፥ የሕይወት ውኃ ወንዝ ከሆዱ ይፈልቃል ብሎ ጮኸ። ይህን ግን በእርሱ የሚያምኑ ሊቀበሉት...
መንፈስ ቅዱስ የኢየሱስ ምስክር።
“ዳሩ ግን እኔ ከአብ ዘንድ የምልክላችሁ አጽናኝ እርሱም ከአብ የሚወጣ የእውነት መንፈስ በመጣ ጊዜ፥ እርሱ ስለ እኔ ይመሰክራል::” (ዮሐ. 15:26) ይህ ዘመን የመንፈስ ቅዱስ ዘመን ነው። መንፈስ ቅዱስ አሁን ከቤተ...